ጆሮ ፡ ያለው ፡ ይስማ (Joro Yalew Yesma) - ታምራት ፡ ኃይሌ
< Tamrat Haile | Akiel Dama
በጐ ፡ ነው ፡ (፬X) |
| ታምራት ፡ ኃይሌ (Tamrat Haile) | |
|---|---|
|
፭ |
|
| ቁጥር (Track): |
፬ (4)
|
| ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album) | |
| የታምራት ፡ ኃይሌ ፡ አልበሞች (Albums by Tamrat Haile) | |
በጐ ፡ ነው ፡ (፬X) |
የጌታን መከራ ሞቱን እንዳትረሱ
ለምን ጣፋጭ ብቻ መራራም ቅመሱ
በደስታ ጊዜ እንደምትዘምሩ
በመከራም መሃል ኢየሱስን አክብሩ
በጐ ፡ ነው
የምታመልከው አምላክ መዋጋትን ያውቃል
በእሳት ውስጥ አልፎ ከእሳት ያወጣል
አንተም በህይወትህ አምላክህን ምሰል
በረከት ብቻ አይደል መከራም ተቀበል
በጐ ፡ ነው
የመከራ እንጀራ የመከራ ውኅ
ቢያንከራትትህ በአለም በረሃ
ክረምት ይመጣና ያለመልምሃል
በጠላቶችህ ፊት በዘይት ይቀባሃል