አዜምለታለሁ (Aziemeletalehu) - ታጋይ ፡ ወልደማርያም

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ታጋይ ፡ ወልደማርያም
(Tagay Woldemariam)

Lyrics.jpg


(1)

ብዙ ፡ ዘመን ፡ የተሸከመኝ
(Bezu Zemen Yeteshekemegn)

ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 5:48
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የታጋይ ፡ ወልደማርያም ፡ አልበሞች
(Albums by Tagay Woldemariam)

ካረገልኝ ፡ ጋራ ፡ አሃሃሃ ፡ ባይነጻጸርም (፪x)
ምሥጋናዬ ፡ ለእርሱ ፡ አሃሃሃ ፡ መካሻ ፡ ባይሆንም (፪x)
እኔስ ፡ ለውለታው ፡ አሃሃሃ ፡ምላሽ ፡ አጥቻለሁ (፪x)
ምሥጋናን ፡ ሁልጊዜ ፡ አሃሃሃ ፡ እሰዋለታለሁ (፪x)

አዝ፦ አዜምለታለሁ ፡ በደስታ ፡ ብዙ ፡ አድርጐልኛል ፡ ይህ ፡ ጌታ
ከአዕምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነውና ፡ እሰዋለታለሁ ፡ ምሥጋና
ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና
ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና
ምሥጋናዬ ፡ ምሥጋናዬ (፬x)
ይድረስህ ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ(፬x)

በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ አሃሃሃ ፡ (ላፍታ ፡ ሳይለየኝ) (፪x)
እጄን ፡ በእጁ ፡ ይዞ ፡ (ለዛሬ ፡ አደረሰኝ) (፪x)
እኔስ ፡ ኢየሱሴን ፡ አሃሃሃ ፡ (ሁሌ ፡ አመልከዋለሁ) (፪x)
አልሰለችም ፡ ከቶ ፡ (አዜምለታለሁ) (፪x)

አዝ፦ አዜምለታለሁ ፡ በደስታ ፡ ብዙ ፡ አድርጐልኛል ፡ ይህ ፡ ጌታ
ከአዕምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነውና ፡ እሰዋለታለሁ ፡ ምሥጋና
ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና
ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና

እንደ ፡ እርሱ ፡ የሚሆን ፡ አሃሃሃ ፡ እኔስ ፡ አላየሁም (፪x)
በሰማይ ፡ በምድር ፡ አሃሃሃ ፡ ከቶ ፡ የትም ፡ የለም (፪x)
ከእናት ፡ ከአባትም ፡ አሃሃሃ ፡ የሚበልጥ ፡ ወዳጅ ፡ ነው (፪x)
ታዲያ ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ አሃሃሃ ፡ የሚመስለው ፡ ማነው (፪x

አዝ፦ አዜምለታለሁ ፡ በደስታ ፡ ብዙ ፡ አድርጐልኛል ፡ ይህ ፡ ጌታ
ከአዕምሮዬ ፡ በላይ ፡ ነውና ፡ እሰዋለታለሁ ፡ ምሥጋና
ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና
ምሥጋና (፫x) ፡ ይገባዋልና
ምሥጋናዬ ፡ ምሥጋናዬ (፬x)
ይድረስህ ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ(፬x)
ምሥጋናዬ ፡ ምሥጋናዬ (፬x)
ይድረስህ ፡ ለአንተ ፡ ጌታዬ(፬x)