ዝናው ፡ ይነገር ፡ የአምላኬ (Zenaw Yineger Yamlakie) - ታደሰ ፡ መኩሪያ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ታደሰ ፡ መኩሪያ
(Tadesse Mekuria)

Tadesse Mekuria 2.png


(2)

ታማኝ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር
(Tamagn New Egziabhier)

ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የታደሰ ፡ መኩሪያ ፡ አልበሞች
(Albums by Tadesse Mekuria)

አዝ፦ ዝናው ፡ ይነገር ፣ የአምላኬ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የኢየሱስ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የጌታ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የውዴ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር (፬x)
የምሕረቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
የፍቅሩ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ቸርነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
በጐነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር

አንተን ፡ ተማምነን ፡ ዛሬን ፡ ደርሰናል
ለነገም ፡ ቢሆን ፡ ስምህ ፡ ይበቃናል
በአንተ ፡ በኢየሱስ ፡ ሁሉን ፡ ድል ፡ አርገን
እዚህ ፡ ደርሰናል ፡ ስምህን ፡ ይዘን

አዝ፦ ዝናው ፡ ይነገር ፣ የአምላኬ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የኢየሱስ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የጌታ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የውዴ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር (፬x)
የምሕረቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
የፍቅሩ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ቸርነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
በጐነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር

 በዓለም ፡ ካሉት ፡ እጅግም ፡ በልጦ
ይኖራል ፡ ጌታ ፡ ዛሬም ፡ ተፈርቶ
እያሸነፈ ፡ በድል ፡ የኖረው
ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ዝናው ፡ ድንቅ ፡ ነው

አዝ፦ ዝናው ፡ ይነገር ፣ የአምላኬ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የኢየሱስ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የጌታ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የውዴ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር (፬x)
የምሕረቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
የፍቅሩ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ቸርነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
በጐነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር

ፍቱን ፡ መድኃኒት ፡ በእጅ ፡ አለ
የሚፈውስ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ የቻለ
ደርሶ ፡ ሽባውን ፡ የተረተረው
የፍጥረት ፡ ጌታ ፡ ሥሙ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው

አዝ፦ ዝናው ፡ ይነገር ፣ የአምላኬ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የኢየሱስ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የጌታ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር ፣ የውዴ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ዝናው ፡ ይነገር (፬x)
የምሕረቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
የፍቅሩ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
ቸርነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር
በጐነቱ ፡ ዝናው ፡ ይነገር