ታሪክን ፡ ይሠራል (Tariken Yeseral) - ታደሰ ፡ መኩሪያ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ታደሰ ፡ መኩሪያ
(Tadesse Mekuria)

Tadesse Mekuria 2.png


(2)

ታማኝ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር
(Tamagn New Egziabhier)

ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የታደሰ ፡ መኩሪያ ፡ አልበሞች
(Albums by Tadesse Mekuria)

አዝ፦ ታሪክ ፡ ይሠራል ፡ ኃይላችን
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብራችን
የታመነ ፡ ሆኖ ፡ የሚኖረው
በብርታቱ ፡ ጸንቶ ፡ ያየነው
የታመነው ፡ የምናመልከው
ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ የምናከብረው
በዛልን ፡ ለእኛ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት
በየቀኑ ፡ አየን ፡ አቤት ፡ ደግነት!
እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው
ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ዛሬም ፡ ጌታ ፡ ነው!
ዕድሜ ፡ አበዛልን ፡ በቸርነቱ
ኢየሱስ ፡ አገዘን ፡ በደግነቱ

ከአንተ ፡ ጋር ፡ መሆን ፡ መርጠናል
ጌታ ፡ ነህ! ይቻልሃል
ኢየሱስ ፡ ድል ፡ አድራጊ ፡ ነህ!
ዘለዓለም ፡ ብርቱ ፡ አምላክ ፡ ነህ!

አዝ፦ ታሪክ ፡ ይሠራል ፡ ኃይላችን
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብራችን
የታመነ ፡ ሆኖ ፡ የሚኖረው
በብርታቱ ፡ ጸንቶ ፡ ያየነው
የታመነው ፡ የምናመልከው
ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ የምናከብረው
በዛልን ፡ ለእኛ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት
በየቀኑ ፡ አየን ፡ አቤት ፡ ደግነት!
እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው
ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ዛሬም ፡ ጌታ ፡ ነው!
ዕድሜ ፡ አበዛልን ፡ በቸርነቱ
ኢየሱስ ፡ አገዘን ፡ በደግነቱ

ከአዕላፋት ፡ አንተን ፡ ወደናል
ውዴ ፡ ሆይ! ፡ ፍቅርህ ፡ ገብቶናል
ለዛሬም ፡ ሆነ ፡ ለነገ
እንዳንተ ፡ ማነው ፡ የታመነ?

አዝ፦ ታሪክ ፡ ይሠራል ፡ ኃይላችን
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብራችን
የታመነ ፡ ሆኖ ፡ የሚኖረው
በብርታቱ ፡ ጸንቶ ፡ ያየነው
የታመነው ፡ የምናመልከው
ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ የምናከብረው
በዛልን ፡ ለእኛ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት
በየቀኑ ፡ አየን ፡ አቤት ፡ ደግነት!
እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው
ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ዛሬም ፡ ጌታ ፡ ነው!
ዕድሜ ፡ አበዛልን ፡ በቸርነቱ
ኢየሱስ ፡ አገዘን ፡ በደግነቱ

ኢየሱስ ፡ ሁሉን ፡ ያደርጋል
ጌታችን ፡ ምን ፡ ይሳነዋል?
ሙታንን ፡ በሕይወት ፡ ያኖራል!
አምላኬ ፡ ዛሬም ፡ ይሠራል!

አዝ፦ ታሪክ ፡ ይሠራል ፡ ኃይላችን
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብራችን
የታመነ ፡ ሆኖ ፡ የሚኖረው
በብርታቱ ፡ ጸንቶ ፡ ያየነው
የታመነው ፡ የምናመልከው
ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ የምናከብረው
በዛልን ፡ ለእኛ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት
በየቀኑ ፡ አየን ፡ አቤት ፡ ደግነት!
እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው
ሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ዛሬም ፡ ጌታ ፡ ነው!
ዕድሜ ፡ አበዛልን ፡ በቸርነቱ
ኢየሱስ ፡ አገዘን ፡ በደግነቱ