ወደእርሱ ፡ ቅረቡ (Wedersu Qerebu) - ሰለሞን ፡ ይርጋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሰለሞን ፡ ይርጋ
(Solomon Yirga)

Solomon Yirga 2.jpeg


(2)

መዓዛዬ ፡ ነህ
(Meazayie Neh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰለሞን ፡ ይርጋ ፡ አልበሞች
(Albums by Solomon Yirga)

 
አዝምንም ፡ ቢባል ፡ ምንም (፬x)
የሚመስለው ፡ የለም
የትም ፡ ቢኬድ ፡ የትም (፬x)
የሚተካው ፡ የለም

ወደርሱ ፡ ቅረቡ ፡ ያበራላችኋል
ወደርሱ ፡ ቅረቡ ፡ ፊታችሁ ፡ አያፍርም
ቸር ፡ እንደሆነ ፡ ቅመሱ ፡ ኑ
ከብዙ ፡ ፍቅሩ ፡ ልበሱ
(፪x)

አዝምንም ፡ ቢባል ፡ ምንም (፬x)
የሚመስለው ፡ የለም
የትም ፡ ቢኬድ ፡ የትም (፬x)
የሚተካው ፡ የለም

በትንሽነቴ ፡ ያደመጠኝ ፡ ጌታ
በትንሽነቴ ፡ ያናገረኝ ፡ ጌታ
አልተወኝም ፡ በምንም ፡ ሁኔታ
ልዩ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ
አልጣለኝም ፡ በምንም ፡ ሁኔታ
ታማኝ ፡ ነው ፡ አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ

እንደ ፡ አቤል ፡ መስዋዕት ፡ ይሂድ ፡ አምልኮዬ
እንደ ፡ አቤል ፡ መስዋዕት ፡ ይድረስ ፡ ዝማሬዬ
የልቤ ፡ ይድረስ ፡ ለልቤ ፡ ጌታዬ (፪x)

ይኸው ፡ ዕልልታ ፡ ለኢየሱስ ፡ ጌታዬ (፪x)
ይኸው ፡ ጭብጨባ ፡ ለኢየሱስ ፡ ጌታዬ (፪x)

ከላይ ፡ አይደለም ፡ ከላይ ፡ ከላይ (፬x)
ከልቤ ፡ የሆነው ፡ ይኸው ፡ ዝማሬዬ (፪x)
ከውስጤ ፡ የሆነው ፡ ይኸው ፡ ዕልልታዬ (፪x)

ይሂድ ፡ ይሂድ ፡ ይሂድ (፬x)