ድባን ፡ ወለሊ (Deban Weleli) - ሶፍያ ፡ ሽባባው

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሶፍያ ፡ ሽባባው
(Sofia Shibabaw)

Lyrics.jpg


(Volume)

ነጠላ ፡ መዝሙሮች ፡
(Singles)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፱ ((2017))
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሶፍያ ፡ ሽባባው ፡ አልበሞች
(Albums by Sofia Shibabaw)

(አገውኛ)

ስሙን ፡ ባርኪው ፡ ባርኪው ፡ (ይለኛል)፪
አመስግኚ ፡ አመስግኚ ፡ (ይለኛል)፪

አምላከ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ
ወለላይ ፡ አባቴ ፡ እለሃለሁ(፪)
መልካምነትህን ፡ አይቼ

መጣሁ ፡ ላመሰግን ፡ ወድጄ
መጣሁ ፡ ላመሰግን ፡ ፈቅጄ