From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
(ስማ ፡ በለው) ፡ ይነበብና ፡ በየመኩራቡ
እውነቱ ፡ ይገለጥ ፡ የመጽሃፉ
ተደብቆ ፡ አይቀር ፡ የመዳን ፡ ምስጥር
ስማ ፡ በለው (፪x)
ስማ ፡ በለው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው
ስማ ፡ በለው ፡ ከሞት ፡ የሚያድነው
ስማ ፡ በለው ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ
ስማ ፡ በለው ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደገው
ስማ ፡ በለው
ስሚ ፡ በላት ፡ ለጨላለመባት
ስሚ ፡ በላት ፡ ኢየሱስ ፡ አለላት
ስሚ ፡ በላት ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ
ስሚ ፡ በላት ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደጋት
ስሚ ፡ በላት (፪x)
ይታውቅ ፡ እንጂ ፡ እውነት ፡ እውነቱ
ይገለጥና ፡ ይንጋ ፡ ሌሊቱ
ይነገር ፡ በሉ ፡ በስማ ፡ በለው
ከሞት ፡ የሚያድን ፡ መልካም ፡ ዜና ፡ ነው
ይታውቅ ፡ እንጂ ፡ እውነት ፡ እውነቱ
ይገለጥና ፡ አይነት ፡ አይነቱ
ይነገር ፡ በሉ ፡ በስማ ፡ በለው
ከሞት ፡ የሚያድን ፡ መልካም ፡ ዜና ፡ ነው
ስማ ፡ በለው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው
ስማ ፡ በለው ፡ ከሞት ፡ የሚያድነው
ስማ ፡ በለው ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ
ስማ ፡ በለው ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደገው
ስማ ፡ በለው
ስሚ ፡ በላት ፡ ለጨላለመባት
ስሚ ፡ በላት ፡ ኢየሱስ ፡ አለላት
ስሚ ፡ በላት ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ
ስሚ ፡ በላት ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደጋት
ስሚ ፡ በላት
መድሃኒያለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ ያለ ፡ የለም
መቼም ፡ ቢሆን ፡ ለዘለዓለም
አዳኛችን ፡ እርሱ ፡ ብቻ
የሚመስለው ፡ የለው ፡ አቻ
መድሃኒያለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም
መዳን ፡ ሌላ ፡ በማንም ፡ የለም
በምድር ፡ ቢሆን ፡ በሠማይም
ልንድንበት ፡ የተሰጠን
እርሱ ፡ ብቻ ፡ ዋስትና ፡ አለን
መድሃኒያለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም
መድሃኒያለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም
መድሃኒያለም ፡ ለዘለዓለም
መድሃኒያለም ፡ እርሱ ፡ ብቻ
መድሃኒያለም ፡ የለው ፡ አቻ
ይነበብና ፡ በየመኩራቡ
እውነቱ ፡ ይገለጥ ፡ የመጽሃፉ
ተደብቆ ፡ አይቀር ፡ የመዳን ፡ ምስጥር
ስማ ፡ በለው (፪x)
ስማ ፡ በለው ፣ ስማ ፡ በለው (፫x)
ስማ ፡ በለው
ስማ ፡ በለው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው
ስማ ፡ በለው ፡ ከሞት ፡ የሚያድነው
ስማ ፡ በለው ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ
ስማ ፡ በለው ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደገው
ስማ ፡ በለው
ስሚ ፡ በላት ፡ ለጨላለመባት
ስሚ ፡ በላት ፡ ኢየሱስ ፡ አለላት
ስሚ ፡ በላት ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ
ስሚ ፡ በላት ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደጋት
ስሚ ፡ በላት (፪x)
|