From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት ።
|
አበቃላት ስባል ፈፅሞ ልረሳ
ከንፈር ሲመጡልኝ በዝቶብኝ አበሳ
ጣልቃ እየገባህ ነገሬን ስትለዋውጠው
ምርኮምዬን በእጥፍ በብዙ ስትመልሰው
ሀይሌን ስታድስ ጉልበቴን ስትበረታ
ተበረክ እንጅ ሌላ ምን ልበልህ ጌታ
አምላኬ ክበርልኝ አምላኬ ክበርልኝ
አምላኬ ክበርልኝ ሌላ ምን ምላሽ አለኝ
አምላኬ ንገስልኝ አምላኬ ንገስልኝ
አምላኬ ንገስልኝ ሌላ ምን ምላሽ አለኝ
ባንተ አልኩኝ ኮራ ኮራ ወጣሁት ትልቁን ተራራ
ሁሉን በጉልበህ ችዬ ለንተ ለመዘመር ታድዬ
በሃዘኑ መንፈስ ፈንተ ደስታን አጠገብከኝ ጌታ
ስገርመኝ ዕንባዬን ማበስ ህ
አፌን ደግሞ በሰቅ ሞላህ
ተናሰሁኝ እንደገና ልደረድርልህ በገና
ይገባሃል የኔ ዝማሬ ለንተ አይደለም ወይ መኖሬ
ውስጤ ይቃጠላል እና ቢናገር የንተን ምስጋና
የማይበት ማዳንህን ይሄው እንካ ምስጋናህን
እኔማ ታድያለው እኔማ
ደግ አበት አግኝቼአለው እኔማ
እኔማ ታድያለው እኔማ ማዳኑን አይቼለው እኔማ
ወጣሁት ከዓለት ንቃቃት ጥበት ጭንቃት ከሞላበት
ማዳንህን እንድወራ ታደከኝ ከዚያ ከመከራ
የጠላቴን ፍለጎቱ አልተሳከለም ምኞቱ
በበቀል ቀባሃኝና ከፍ አረከኝ እንደገና
አምላኬ ክበርልኝ አባቴ ንገስልኝ
ሌላ ምን ምላሽ አለኝ (10)
|