ቅዱስ ፡ ቅዱስ (Qedus Qedus) - ሶፍያ ፡ ሽባባው

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሶፍያ ፡ ሽባባው
(Sofia Shibabaw)

Sofia Shibabaw 3.jpg


(3)

ፍጠንልኝ
(Fetenelegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 7:00
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሶፍያ ፡ ሽባባው ፡ አልበሞች
(Albums by Sofia Shibabaw)

አቤቱ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ (፫x)
እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ
አቤቱ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ (፫x)
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ
እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ

ሰው ፡ ሁሉ ፡ በድሏል ፡ ሃጥያትንም ፡ ሰርቷል
ጻድቅ ፡ የለም ፡ ማንም ፡ ክብርህ ፡ ????
አንተ ፡ ራስህ ፡ ፈቅደህ ፡ ባትቀድሰው ፡ ኖሮ
ማን ፡ ይጠጋ ፡ ነበር ፡ ወደ ፡ ፊትህ ፡ ደፍሮ

ነውር ፡ የሌለብህ ፡ ቅዱስ
ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቅዱስ
ትላንትናም ፡ ዛሬም ፡ ቅዱስ
ነገም ፡ ለዘላለም ፡ ቅዱስ (፪x)

ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ
ቅዱስ ፡ ቅዱስ
ቅዱስ ፡ ቅዱስ

አቤቱ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ (፫x)
እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ
አቤቱ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ (፫x)
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ
እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ እንዴት ፡ ቅዱስ ፡ ነህ

መላዕክትህ ፡ እጄን ፡ ቅዱስ ፡ ???????
??? ፡ አንተ ፡ ፊት ፡ ሲቆሙ
እንደሰማይ ፡ ጥራህ???? ፡ ቅዱስ ፡ ነን ፡ ብልህ
ሰማያት ፡ ከፊትህ ፡ ፍፁም ፡ ????? ፡ አይደሉ

በምን ፡ ይመሰላል ፡ ቅድስናህ
በሰማይ ፡ በምድር ፡ አልተገኘምና

ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ
ቅዱስ ፡ ቅዱስ
ቅዱስ ፡ ቅዱስ

ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ
ቅዱስ ፡ ቅዱስ
ቅዱስ ፡ ቅዱስ

(ቅዱስ (፬x) ፡ ቅዱስ (፫x))