From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
መልስ ፡ የሚሆነኝ ፡ ሌላ ፡ ስላጣሁ
ጥያቄ ፡ ይዤ ፡ ወዳንተ ፡ መጣሁ
አንተን ፡ ሳገኝህ ፡ ጥያቄው ፡ ከዳኝ
መጠየቅ ፡ እንኳን ፡ አላስፈለገኝ
ጥያቄዬን ፡ እንቀዋለሁ
በአዲስ ፡ ዝማሬ ፡ ተክቼዋለሁ
ጥያቄዬን ፡ ቸል ፡ እለዋለሁ
ይልቁንስ ፡ አመልክሃለሁ
አመልክሃለው (፰x)
አመልክሃለው (፰x)
ጥያቄዬን ፡ እንቀዋለሁ
በአዲስ ፡ ዝማሬ ፡ ተክቼዋለሁ
ጥያቄዬን ፡ ቸል ፡ እለዋለሁ
ይልቁንስ ፡ አመልክሃለሁ (፫x)
አመልክሃለው (፰x)
አመልክሃለው (፰x)
በፍፁም ፡ ልቤ ፡ በፍፁም ፡ ነፍሴ
በፍፁም ፡ ኃይሌ ፡ ወድጄሃለሁ
አመልክሃለው (፬x)
በፍፁም ፡ ልቤ ፡ በፍፁም ፡ ነፍሴ
በፍፁም ፡ ኃይሌ ፡ ወድጄሃለሁ
አመልክሃለው (፬x)
በፍፁም ፡ ልቤ ፡ በፍፁም ፡ ነፍሴ
በፍፁም ፡ ኃይሌ ፡ ወድጄሃለሁ
አመልክሃለው (፬x)
አመልክሃለው (፰x)
አመልክሃለው (፰x)
|