From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው
የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው
የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው
የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው
የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም
የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም
ኧረ የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም
የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም
ስለዚህ ልቤ ታመነ አምላኬ እኮ ነው ሁሉን ሚችል
ስለዚህ ልቤ ተመካ እኔ ማመልከው ነው የጌቶች ጌታ
ስለዚህ ልቤ ታመነ አምላኬ እኮ ነው ሁሉን ሚችል
ስለዚህ ልቤ ተመካ እኔ ማመልከው ነው የጌቶች ጌታ
ትልልቁንም ከባበዱንም ትችላለህ ያለው
ሰው እኮ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ነው ችሎ የሚያስችለው
የሰጠኸኝ ቃል የራስህ አቅም በውስጡ ስላለው
ሰነባበተ የድሌ ምስጋና ሕይወቴ ከሆነ
ያሳየኸኝ የድል መንገድ
ያሳየኸኝ ያ ጎዳና
ያሳየኸኝ ውረስ ያልከኝ
ያሳየኸኝ ያን ከፍታ
ያሳየኸኝ ማንነቴን
ያሳየኸኝ እንደ ቃልህ
ያሳየኸኝ በእምነት ቻልኩ
ያሳየኸኝ በአንተ ኃይል
ኧረ የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም
የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም
ክርስቶስንም ከሙታን ሰፈር ያስነሳው ያ መንፈስ
በኔም ይሰራል በኔም ይሰራል ቃልህም ነግሮኛል
እንዲያው በባዶ በከንቱ አይደለም ቆሜ ምፎክረው
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል የሚል ያንተን ቃል ይዤ ነው
ያሳየኸኝ ተራራማው
ያሳየኸኝ ሜዳውን
ያሳየኸኝ ውረስ ያልከኝ
ያሳየኸኝ ጸጋን የሰጠኸኝ
ያሳየኸኝ የጠላቴን
ያሳየኸኝ ያን መስቀል
ያሳየኸኝ ምርኮ ነው አልከኝ
ያሳየኸኝ እራሱን ለመስቀል
የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው
የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው
የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው
የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው
የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም
የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም
ስለዚህ ልቤ ታመነ አምላኬ እኮ ነው ሁሉን ሚችል
ስለዚህ ልቤ ተመካ እኔ ማመልከው ነው የጌቶች ጌታ
መመኪያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ
እንደ ኢየሱስ
እንደ አባቴ
በሰማይም
በምድርም
እንደ ኢየሱስ
እንደ አባቴ
በሰማይም
በምድርም
|