ፍቅር ፡ ፍቅር (Feqer Feqer) - ሳሙኤል ፡ ንጉሤ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሳሙኤል ፡ ንጉሤ
(Samuel Negussie)

Samuel Negussie 1.jpg


(1)

በእግዚአብሔር ፡ ዓለም
(BeEgziabhier Alem)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ንጉሤ ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Negussie)

ምን ፡ ያህል ፡ ትልቅ ፡ ነው
ምን ፡ ያህል ፡ ትልቅ ፡ ነው
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኛ ፡ ምናመልከው
በእርግጥም ፡ ትልቅ ፡ ነው

ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ፡ ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ
ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ፡ መጣ ፡ እኔን ፡ ወዶ
ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ፡ ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ
ግን ፡ ሁሉን ፡ ትቶ ፡ መጣ ፡ እኛን ፡ ወዶ

ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር
ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር
ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር (ፍቅር)

ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር
ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው
ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር
ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው

እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር
እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር
እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር
እግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፍቅር

የእውነት ፡ ፍቅር ፡ ከሞት ፡ ፡ ይበረታል
ብዙ ፡ ውሆች ፡ ሊያጠፉት ፡ አይችሉም
ነፍሱን ፡ ለእኔ ፡ አሳልፎ ፡ የሰጠ
ኢየሱስ ፡ ነው ፡ በፍቅሩ ፡ ያዳነኝ

አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ፡ ስህተትን ፡ ስሰራ
ጥፋት ፡ ሳጠፋ ፡ ፍቅርህ ፡ ያው ፡ ነው ፡ ለእኔ
አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ
ግድ ፡ ስልሚልህ ፡ የእኔ ፡ ነገር ፡ አትረሳኝም ፡ እኔን
አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ
ሰዎች ፡ ሳይርዱኝ ፡ ጥለውኝ ፡ ሲሄዱ ፡ ሳይፍልጉኝ ፡ እኔን
አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ
ዘላለማዊ ፡ ነው ፡ የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ

አንትን ፡ አምልካለሁ ፡ እኔ ፡
አመልካለሁ ፡ እኔ ፡ ኦ ኦ ፡ እስከ ፡ ዘላለሜ
አንትን ፡ አምልካለሁ ፡ እኔ ፡
አመልካለሁ ፡ እኔ ፡ ኦ ኦ ፡ እስከ ፡ ዘላለሜ

ለእኔ ፡ ያለህ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሳብህ
በጐ ፡ ሰላም ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ መልካም
ተስማምቶኛል ፡ የአንተ ፡ አባትነት
ሁልጊዜ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ለልጅህ

አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ ፡ ስህተትን ፡ ስሰራ
ጥፋት ፡ ሳጠፋ ፡ ፍቅርህ ፡ ያው ፡ ነው ፡ ለእኔ
አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ
ግድ ፡ ስልሚልህ ፡ የእኔ ፡ ነገር ፡ አትረሳኝም ፡ ለአንዴም
አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ
ሰዎች ፡ ሳይርዱኝ ፡ ጥለውኝ ፡ ሲሄዱ ፡ ሳይፍልጉኝ ፡ እኔን
አመሰግናለሁ ፡ ስለምትወደኝ ፡ ሁሌ
ዘላለማዊ ፡ ነው ፡ የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ

አንትን ፡ አምልካለሁ ፡ እኔ
አመልካለሁ ፡ እኔ ፡ ኦ ኦ ፡ እስከ ፡ ዘላለሜ
አንትን ፡ አምልካለሁ ፡ እኔ
አመልካለሁ ፡ እኔ ፡ ኦ ኦ ፡ እስከ ፡ ዘላለሜ