From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ
ሁሉም ገሸሽ ስል ስርቅ ካጠገቤ
በመልካሙ ምክርህ በቃልህ ደግፈህ
እዚህ ያደረስከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ
አንተ ነህ የራራህልኝ
አንተ ነህ የተሸከምከኝ
አንተ ነሀ ዘይት ቀብተ
አነተ ነህ ፍትህ ያቆምከኝ
አንተ ነህ የደረስክልኝ
አንተ ነህ እኔን ያየሄውኝ
አንተ ነህ ፈፅሞ አረሳም
አንተ ነህ ሰዉ የደረከኝ
ህልም ህልም ይመስለኛል ዞር ብየ ሳየው
የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው
አንተ ቀድሜ ፊቴ ባይቀና መንገዴ
እንዴት እሆን ነበር ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ
ትላንትን አልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ
ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት
የኔ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን
ደብቄዉ ፍቅርህን ሰው የመሆን ምክንያቴን
ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ
አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም
ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም
እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
ብዙ እንደ ደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
እንደተሸከምከኝ እኔስ አልረሳውም
ፍቅር እንዳሳየሄኝ እኔስ አልረሳውም
በልቤ ተፅፎ ዘላለም ይኖራል
ፍቅር ምህረትህ እኔን ይወዳጅ እንደት ይረሳኛል
ፀጋህን አብዝተህ እየደጋገፍከኝ
ላንደም ሳይቀየር አባ ፍትህ ዛሬ ላይ አደረስከኝ
አይረሳም አይረሳም የሱስ የዋልክልኝ
በያንዳንዱ ህይወቴ አሻራ አለብኝ
መልካምነትህን ሳወራው ኖራለዉ
የአንተ ሰው መሆኔን ፍጥረት ሁሉ ይስማዉ
ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ
አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም
ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም
እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
ብዙ እንደ ደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
እንደተሸከምከኝ እኔስ አልረሳውም
ፍቅር እንዳሳየሄኝ እኔስ አልረሳውም
አልረሳዉ ሁሁም አልረሳውም
እኔ አልረሳው ሁሁም አልረሳውም /2/
|