በለስ ፡ ባታፈራ (Beles Batafera) - ሳሙኤል ፡ ካሳሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሳሙኤል ፡ ካሳሁን
(Samuel Kassahun)

Samuel Kassahun 1.png


(1)

ያልተሰማ
(Yaltesema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2013)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 6:50
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ካሳሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Kassahun)

ምንም ፡ እንኩዋን ፡ በለስ ፡ ባታፈራ
በወይን ፡ ሀረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ
በወይራ ፡ ስራ ፡ ቢጎድል
እርሾች ፡ መብል ፡ ባይሰጡ
ላሞች ፡ በጋጣ ፡ ባይገኙም
በጐች ፡ ከበረት ፡ ቢጠፉም

በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፮x)

በመጠባበቂያዬ ፡ እጠብቃለሁ
አንተን ፡ ተስፋዬን ፡ አገኝሃለሁ (፮x)

ምንም ፡ እንኩዋን ፡ በለስ ፡ ባታፈራ
በወይን ፡ ሀረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ
በወይራ ፡ ስራ ፡ ቢጎድል
እርሾች ፡ መብል ፡ ባይሰጡ
ላሞች ፡ በጋጣ ፡ ባይገኙም
በጐች ፡ ከበረት ፡ ቢጠፉም

ብዙዎች ፡ ለማየት ፡ የተመኙትን
ዓይኖች ፡ አይተዋል ፡ ተስፋ ፡ የክብሩን (፪x)

ብዙዎች ፡ ለማየት ፡ የተመኙትን
ዓይኖች ፡ አይተዋል ፡ ተስፋ ፡ የክብሩን (፭x)

ጌታ ፡ እግዚኣብሔር ፡ ሃይሌ ፡ ነው
እግሮቼን ፡ እንደ ፡ ዋላ ፡ የሚያጠነክረው
በከፍታ ፡ የሚያስኬደው (፪x)