ባሕር ፡ ከፍለሃል (Baher Keflehal) - ሳሙኤል ፡ ካሳሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሳሙኤል ፡ ካሳሁን
(Samuel Kassahun)

Samuel Kassahun 1.png


(1)

ያልተሰማ
(Yaltesema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2013)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 5:14
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ካሳሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Kassahun)

አዝ፦ ጌታ ፡ አንተን ፡ ስለምን
ጌታ ፡ አንተን ፡ ስጠራ
ጌታ ፡ ደጁን ፡ ሳንኳኳ
ኦ ፡ ሄይ (፪x)

አይቼ ፡ የማላውቀው ፡ ጆሮዬም ፡ ያልሰማው
አፈለቅህ ፡ ለእኔ ፡ ከአለቱ ፡ ውሃ

ባሕር ፡ ከፍለሃል ፡ ማዕበሉን ፡ ገስጸህ
እኔን ፡ አሻገርክ ፡ በደረቅ ፡ መሬት
ሰማያዊ ፡ ነው ፡ የተሰጠኝም ፡ ዜግነት
እርስቱ ፡ አድርጎ ፡ የሚገዛበት

ታድገህኛል ፡ የበጉን ፡ ደም ፡ ለእኔ ፡ አፍሰህ
ፍርዴን ፡ አስቀረኸው ፡ መስዋእት ፡ ሆነህ
ትጥቅና ፡ ምግቤ ፡ ተለይቶ ፡ በግብጽ ፡ ማታ
አረማመዴ ፡ ታዟል ፡ ከጌታ

አዝ፦ ጌታ ፡ አንተን ፡ ስለምን
ጌታ ፡ አንተን ፡ ስጠራ
ጌታ ፡ ደጁን ፡ ሳንኯኯ
ኦ ፡ ሄይ (፪x)

ገበሬው ፡ አብ ፡ ነው ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ የአምላኬ ፡ እርሻ
የማይጠፋው ፡ ዘር ፡ የማፈራበት
ልብሴ ፡ አያረጅም ፡ ጫማዬም ፡ ከቶ ፡ አያልቅም
በትንሳኤው ፡ ሃይል ፡ ሕይወቴ ፡ ጸንቷል

አዝ፦ ጌታ ፡ አንተን ፡ ስለምን
ጌታ ፡ አንተን ፡ ስጠራ
ጌታ ፡ ደጁን ፡ ሳንኯኯ
ኦ ፡ ሄይ (፪x)