አከብርሃለሁ (Akebrehalehu) - ሳሙኤል ፡ ካሳሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
ሳሙኤል ፡ ካሳሁን
(Samuel Kassahun)

Samuel Kassahun 1.png


(1)

ያልተሰማ
(Yaltesema)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2013)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 6:02
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ካሳሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Kassahun)

ከብዙ ፡ ውሆች ፡ ድምጽህ ፡ ይበልጣል
አንዴ ፡ ተናግረህ ፡ ልቤ ፡ ተጽናንቶአል
ነፍሴ ፡ ተጠማች ፡ አንተን ፡ ለማየት
ገና ፡ በቅምሻ ፡ ኦሆ ፡ እጅዋን ፡ ሰጣለች

አከብርሃለሁ ፡ አከብርሃለሁ
አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ
አመልክሃለሁ ፡ ኣመልክሃለሁ
አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ

ላውራ ፡ ልናገር ፡ የአንተን ፡ ሥራ
ህያው ፡ ሆኛለሁ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ
አይኔ ፡ ተጋርዶ ፡ እንዳላስተውል
መዳን ፡ ከአንት ፡ ኦሆ ፡ ለኔ ፡ ሆነልኝ

አከብርሃለሁ ፡ አከብርሃለሁ
አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ
አመልክሃለሁ ፡ ኣመልክሃለሁ
አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ

ያስከተተኝ ፡ ኦሆሆ ፡ ሰራዊት ፡ (ትውልድ) ፡ ነኝ ፡ የጌታዬ (፪x)

ገና ፡ እኖራለሁ ፡ አንተን ፡ ሳከብር
አስታጥቀኸናል ፡ ሕያው ፡ ቃልህን
እኔን ፡ ለይተህ ፡ በአንተ ፡ ስቀደስ
ተረድቻለሁ ፡ በመልካሙ ፡ እጅህ

አከብርሃለሁ ፡ አከብርሃለሁ
አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ
አመልክሃለሁ ፡ ኣመልክሃለሁ
አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ተመርጫለሁ

ላልመለስ...