ይገባሃል (Yegebahale) - ሳምራዊት ሲዛር

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሳምራዊት ሲዛር
(Samrawit Sizar)

Lyrics.jpg


(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

ምስጋናን የሚሰዋ ያከብርሃል
ምስጋናን የሚሰዋ ያከብርሃል/2

ክብር ላንተ ይገባል/4

ይገባሃል ስላማንነትህ
ይገባሃል ስለጌትነትህ
ይገባሃል ስላማንነትህ
ይገባሃል ስላማንነትህ

ስላማንነትህ/4

የማይናወጥ መንግስት የማይይደክም አምላክ የማያረጅ አባት
የፍጥረታት ጌታ የዘላለም አምላክ የሌለው ዳርቻ

እኔ ማመልከው እግዚአብሔር ትልቅ ነው/6

ክብር ይሁን ለታላቅነትህ
ክብር ይሁን ለጌትነትህ
ክብር ይሁን ለአምላክነትህ
ክብር ይሁን ለጌትነትህ

ላታላቅነትህ/4

የማይናወጥ መንግስት የማይይደክም አምላክ የማያረጅ አባት
የፍጥረታት ጌታ የዘላለም አምላክ የሌለው ዳርቻ

እኔ ማመልከው እግዚአብሔር ትልቅ ነው/6