ሰላም አለኝ (Selam Alegn) - ሳምራዊት ሲዛር

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሳምራዊት ሲዛር
(Samrawit Sizar)

Lyrics.jpg


(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

ተነቅሎ ተወረወረ ተራራው አደመጠን
አልሰማም ሊለኝ አልቻለም አባቴን ስላመንኩኝ

ጎንበስ ብዬ ሳመሰግን
መከራው ሄዷል ቀና ሳልል
ጎንበስ ብዬ ሳመሰግን
ችግሩ ሄዷል ቀና ሳልል

እግዚአብሔር ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ/2
አባቴ ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ/2

ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ/4

ሰላም ማለት ወጀቡ እያለ መተኛት/2

ሰላም አለኝ/8

ጎንበስ ብዬ ሳመሰግን
መከራው ሄዷል ቀና ሳልል
ጎንበስ ብዬ ሳመሰግን
ችግሩ ሄዷል ቀና ሳልል

እግዚአብሔር ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ/2
አባቴ ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ/2

ትልቅ ትልቅ ነው ትልቅ ትልቅ/4

ሰላም ማለት ችግር እያለ መደሰት
ሰላም ማለት ችግር እያለ ማመስገን

ሰላም አለኝ/8