ናልኝ (Nalign) - ሳምራዊት ሲዛር

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሳምራዊት ሲዛር
(Samrawit Sizar)

Lyrics.jpg


(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

የኔ ናፍቆት የኔ ትዝታ
አይኔ ናፍቆሃል ና

ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ጌታ
ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ የሱስ

የኔ ናፍቆት ነህ የኔ ት ዝታ
ልቤ ናፍቆሃል ተራበህ ጌታ
የለም የሚያጓጓኝ አለም የለም የማካብደው
የለም ልቤ ሚናፍቀው የለም ያንተን መምጣት ነው

ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ጌታ
ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ የሱስ

የምጠብቅህ የኔ ሙሽራ
መሆን ናፍቆኛል ከአንተ ጋራ
የለም የሚያጓጓኝ አለም የለም የማካብደው
የለም ልቤ ሚናፍቀው የለም ያንተን መምጣት ነው

የኔ ናፍቆት የኔ ትዝታ
አይኔ ናፍቆሃል ና

ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ ጌታ
ናልኝ ናልኝ ናልኝ የኔ የሱስ