በምስጋና (Bemisgana) - ሳምራዊት ሲዛር

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሳምራዊት ሲዛር
(Samrawit Sizar)

Lyrics.jpg


(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

በምስጋና ለተዋብከው ለተዋብከው
በዝማሬ ለተዋብከው ለተዋብከው
በአምልኮ ለተዋብከው ለተዋብከው
በዝማሬ ለተዋብከው ለተዋብከው

ይኸው አምልኮ ይኸው
ይኸው እልልታ ይኸው
ይኸው ውዳሴ ይኸው
ይኸው እልልታ ይኸው

አንተ ነህ የሰማይ ፈጣሪ ጌታ/3
አንተ ነህ የምድሩም ፈጣሪ ጌታ/2

የሁሉ በላይ የሁሉ በላይ በላይ
የሁሉ ጌታ የሁሉ ጌታ ጌታ

ሰማይና ምድር ነገሩኝ
እርሱ ነው የሰራን እያሉኝ
አዋፍ በዝማሬ ነገሩኝ
እርሱ ነው የሰራን እያሉኝ

እኔው እራሴ ምልክት ነኝ ምልክት
እኔው እራሴ ምልክት
አምላክ የለም እያሉ ለሚሉት

የሁሉ በላይ የሁሉ በላይ በላይ
የሁሉ ጌታ የሁሉ ጌታ ጌታ

ላሞጋግሰው ያንተን ስራ እልፍ በሆነ ምስጋና
ላሞካሸው ያንተን ስም እንዳንተ ያለ የለም

የሁሉ በላይ የሁሉ በላይ በላይ
የሁሉ ጌታ የሁሉ ጌታ ጌታ