አልፋ (Alpha) - ሳምራዊት ሲዛር

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሳምራዊት ሲዛር
(Samrawit Sizar)

Lyrics.jpg


(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል
በታሪክ ያልቆመው የኔ አምላክ ህያው ነው
ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል
በታሪክ ያልቀረው እግዚአብሔር ህያው ነው

አልፋ ነው ኦሜጋ/4

ብዙ ነገስታቶች ተሹመው ነበረ/3
ዘመናቸው አልፎ ሆኑ እንዳልነበረ/3

በሰማሩም በምድርም ከምድርም በታች/2
የሚመስል የሚተካህ አንተገኘም አንዳች አይገኘም አንዳች

የለም የለም አንተን የሚተካ/4

ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል
በታሪክ ያልቆመው የኔ አምላክ ህያው ነው
ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል
በታሪክ ያልቀረው እግዚአብሔር ህያው ነው

አልፋ ነው ኦሜጋ/4

ብዙ ጠቢባኖች ተነስተው ነበረ/3
ዘመናቸው አልፎ ሆኑ እንዳልነበረ/3

በሰማሩም በምድርም ከምድርም በታች/2
የሚመስል የሚተካህ አንተገኘም አንዳች አይገኘም አንዳች

የለም የለም አንተን የሚተካ/4

አልፋ ነው ኦሜጋ/4