አልልም (Alelim) - ሳምራዊት ሲዛር

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሳምራዊት ሲዛር
(Samrawit Sizar)

Lyrics.jpg


(2)

Yene Aleme
(Yene Aleme)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፪ (2019)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

እንዴት ይሆናል አልልም በቃ
ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ
እንዴት ይሆናል አልልም እኔ
ታምራት ህን ስላየው ባይኔ

አስቀድሜ ፅድቅህን ስፈልግ
አስቀድሜ መንግስትህን ስሻው
በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ
ካለሁበት መጣ ቤተን አውቆ

እንዴት ይሆናል አልልም በቃ
ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ
እንዴት ይሆናል አልልም እኔ
ታምራት ህን ስላየው ባይኔ

አስቀድሜ ፅድቅህን ስፈልግ
አስቀድሜ መንግስትህን ስሻው
በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ
ያለሁበት መጣ ቤተን አውቆ

አልልም አልልም አልልማ/3
አልልም አይሆንም አልልማ
አልልም አይችልም አልልም

ህልም ህልም እስኪመስለኝ ታምራት አርጎልኝ
መቁጠር ስለተሳነኝ እጄን ባፌ ጫንኩኝ

አከበረኝ አሃ አከበረኝ አሃ
ካፈር አንስቶ ኦሆ ሰው አረገኝ

ካንተ ከተነሳው ካለቀው አለም
ሰላም ነው ሚሰማኝ ጥያቄ የለም/3

እንዴት ይሆናል አልልም በቃ
ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ
እንዴት ይሆናል አልልም እኔ
ታምራት ህን ስላየው ባይኔ

አስቀድሜ ፅድቅህን ስፈልግ
አስቀድሜ መንግስትህን ስሻው
በረከትህ ፈልጎ አፈላልጎ
ያለሁበት መጣ ቤተን አውቆ