ላምልክህ (Lamelkeh) - ሳምራዊት ፡ ሲዛር

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሳምራዊት ፡ ሲዛር
(Samrawit Sizar)

Samrawit Sizar 1.jpg


(1)

እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነህ
(Egziabhier Melkam Neh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 6:45
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ፡ ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

ላመልክህ ፡ በፊትህ ፡ ስሆን
ላከብርህ ፡ በፊትህ ፡ ስሆን
እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ
ክብርህን ፡ ሳየው ፡ እኔ ፡ እጠግባለሁ
እደሰታለሁ ፡ እደሰታለሁ
ክበርህን ፡ ሳየው ፡ እኔ ፡ እጠግባለሁ

እንጨትና ፡ ውሃ ፡ በሌለበት ፡ በምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ
ገሰገስኩኝ ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አንተን ፡ እንዳይ (፪x)
አይታክተኝ ፡ እስካገኝህ ፡ አይሰለቸኝ ፡ እስክ ፡ ይዝህ
እስከጠጣ ፡ ከመንፈስህ ፡ እስከጠጣ ፡ ከመንፈስህ