በፍቅሩ ፡ ይዞኛል (Befeqru Yezognal) - ሳምራዊት ፡ ሲዛር

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሳምራዊት ፡ ሲዛር
(Samrawit Sizar)

Samrawit Sizar 1.jpg


(1)

እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነህ
(Egziabhier Melkam Neh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 6:40
ጸሐፊ (Writer): ዓለምብርሃን ፡ ጌታሁን
(Alemberhan Getahun
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳምራዊት ፡ ሲዛር ፡ አልበሞች
(Albums by Samrawit Sizar)

ፍቅሩ ፡ ይዞኛል ፡ በደግነቱ
ልዘምር ፡ በቃ ፡ ልቁም ፡ በፊቱ (፪x)
በፊቴ ፡ የሚቆም ፡ አይኑር ፡ ከልካይ
አይሆንልኝም ፡ እሱን (ፊቱን) ፡ ሳላይ (፪x)
ቀኑ ፡ አይገፋም ፡ እንዲህ ፡ እንደዋዛ
ከኢየሱስ ፡ ውጪ ፡ ምን ፡ አለው ፡ ለዛ (፪x)

አዝ፦ ለካስ ፡ ሁሉም ፡ ከንቱ ፡ ነው
(እህም) የከንቱ ፡ ከንቱ ፡ ነው
አንተን ፡ መያዝ ፡ ግን ፡ ታላቅ ፡ ትርፍ ፡ ነው (፪x)

ከጆችህ ፡ አምልጬ ፡ ወዴት ፡ እሄዳለው
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ኑሮ ፡ ምድረበዳ ፡ ነው (፪x)

ከአንተ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ እረፍት ፡ ነው
ከአንተ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ሕይወት ፡ ነው (፪x)

አዝንክልኝ ፡ ጌታዪ ፡ እራራህልኝ
እጄን ፡ ላንሳ ፡ ልባርክህ ፡ ኦሆሆ ፡ ልባርክህ
ልነሳ ፡ ላነሳሳው ፡ እንጂ ፡ ፍቅርህን ፡ ጌታዬ
ሳላመልክ ፡ እንዴት ፡ እኖራለው ፡ ማምለክ ፡ ነውና ፡ ድርሻዬ

አዝ፦ ለካስ ፡ ሁሉም ፡ ከንቱ ፡ ነው
(እህም) የከንቱ ፡ ከንቱ ፡ ነው
አንተን ፡ መያዝ ፡ ግን ፡ ታላቅ ፡ ትርፍ ፡ ነው (፪x)

ፍቅሩ ፡ ይዞኛል ፡ በደግነቱ
ልዘምር ፡ በቃ ፡ ልቁም ፡ በፊቱ (፪x)
በፊቴ ፡ የሚቆም ፡ አይኑር ፡ ከልካይ
አይሆንልኝም ፡ እሱን (ፊቱን) ፡ ሳላይ (፪x)
ቀኑ ፡ አይገፋም ፡ እንዲህ ፡ እንደዋዛ
ከኢየሱስ ፡ ውጪ ፡ ምን ፡ አለው ፡ ለዛ (፪x)

አዝ፦ ለካስ ፡ ሁሉም ፡ ከንቱ ፡ ነው
(እህም) የከንቱ ፡ ከንቱ ፡ ነው
አንተን ፡ መያዝ ፡ ግን ፡ ታላቅ ፡ ትርፍ ፡ ነው (፪x)