መተኪያ ፡ የሌለህ (Metekiya Yelieleh) - ሮማን ፡ ሳሙኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሮማን ፡ ሳሙኤል
(Roman Samuel)

Roman Samuel 3.jpg


(3)

ነገሩ ፡ ተገለበጠ
(Negeru Tegelebete)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሮማን ፡ ሳሙኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Roman Samuel)

ያለ ፡ አማጭ ፡ ታስፈልገኛለህ (፬x)
መተኪያ ፡ የሌለህ (፫x) ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ

በድስታዬ ፡ በሃዘኔም ፡ ብበለፅግ ፡ ብደኸይም
ታስፈልገኛለህ (፪x)
በጥጋቤ ፡ በረሃቤም ፡ በጤናዬም ፡ በህመሜም
ታስፈልገኛለህ (፪x)

ማንም (፫x) ፡ አይተካህም
ምንም (፫x) ፡ አይተካህም

በጉብዝናዬ ፡ በድካሜም ፡ ሲሳካልኝ ፡ ሳስይካም
ታስፈልገኛለህ (፪x)
በእርካታዬም ፡ በጥማቴም ፡ በአደባባይ ፡ በጓዳዬም
ታስፈልገኛለህ (፪x)

ማንም (፫x) ፡ አይተካህም
ምንም (፫x) ፡ አይተካህም

ለጠቢቡ ፡ ለአዋቂዉም ፡ ለታናሹ ፡ ለታላቁም
ታስፈልገኛለህ (፪x)
ለታጀበው ፡ ለብቸኛውም ፡ ለእርሱሙ ፡ ሰው ፡ ለንጉሡም
ታስፈልገኛለህ (፪x)

ማንም (፫x) ፡ አይተካህም
ምንም (፫x) ፡ አይተካህም

የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፪x)
የሕይወት ፡ እንጀራ ፡ የሕይወት ፡ ውኃ ፡ ነህ
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ