ለቅድስናህ (Leqedesenah) - ሮማን ፡ ሳሙኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሮማን ፡ ሳሙኤል
(Roman Samuel)

Roman Samuel 3.jpg


(3)

ነገሩ ፡ ተገለበጠ
(Negeru Tegelebete)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2008)
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሮማን ፡ ሳሙኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Roman Samuel)

በንፁህ ፡ ልብና ፡ በንፁህ ፡ አንደበት
ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያክብርህ ፡ በአምልኮ ፡ ስግደት
የተቀደሱ (፫x) ፡ እጆች ፡ ይነሱ
ለቅድስናህ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ይሁን (፬x)

ቀዱስ ፡ ነህ ፡ ቅዱስ ፡ አምላክ (፬x)
ጻድቅ ፡ ነህ ፡ ጻድቅ ፡ አምላክ (፫x)
ፍፁም ፡ ነህ ፡ ፍፁም ፡ አምላክ (፫x)
እንከን ፡ የለብህም (፰x)
ፍፁም ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም (፰x)

ሥምህ ፡ ሥራህ ፡ ቤትህ ፡ ሕዝብህ ፡ ቅዱስ
ሃሳብ ፡ መንገድህ ፡ ፈቃድህ ፡ ፍርድህ ፡ ቅዱስ
ቃልህ ፡ ተስፋህ ፡ ምሬት ፡ ስጦታህ ፡ ቅዱስ
ዙፋን ፡ ማደሪያ ፡ በትረ-መንግሥትህ ፡ ቅዱስ

ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር (፬x)
ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር (፬x)

ስለ ፡ ቅድስናህ (፫x)
አምልኳችን ፡ ዛሬ
ያርግ ፡ በዝማሬ