From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አዝ፦ ሳላቋርጥ ፡ አመሰግንሀለሁኝ ፡ አመሰግንሀለሁኝ (፪x)
ከአንተ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ብዙ ፡ ተቀብያለሁኝ ፡ አመስግንሀለሁኝ
ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ነውና ፡ አሃ
ይሄው ፡ ምሥጋና
እንደ ፡ ወደድከኝ ፡ ወድጀሃለሁ
ንጉሥ ፡ ሆይ ፡ ንገሥ ፡ ንገሥ ፡ አላለሁ
እንዳከበርከኝ ፡ አከብርሃለሁ
ባርኮቴ ፡ ሆይ ፡ እባርክሃለሁኝ (፬x)
አዝ፦ ሳላቋርጥ ፡ አመሰግንሀለሁኝ ፡ አመሰግንሀለሁኝ (፪x)
ከአንተ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ብዙ ፡ ተቀብያለሁኝ ፡ አመስግንሀለሁኝ
ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ነውና ፡ አሃ
ይሄው ፡ ምሥጋና
እንዳልተቀበለ ፡ እንዴት ፡ እሆናለሁ
ማዳንህን ፡ እኔ ፡ እኔ ፡ አይቻለሁ
ባለውለታዬ ፡ ክበር ፡ እላለሁ
አንተኑ ፡ ብቻ ፡ እባርክሃለሁኝ) (፬x)
አዝ፦ ሳላቋርጥ ፡ አመሰግንሀለሁኝ ፡ አመሰግንሀለሁኝ (፪x)
ከአንተ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ብዙ ፡ ተቀብያለሁኝ ፡ አመስግንሀለሁኝ
ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ነውና ፡ አሃ
ይሄው ፡ ምሥጋና
ረዳቴ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ላንተ ፡ እዘምራለሁ
ገና ፡ ለክብርህ ፡ ለክብርህ ፡ሮጣ ለሁ
ለጠላቴ ፡ ሽንፈት ፡ ድልን ፡ አውጃለሁ
በምሥጋና ፡ አንተን ፡ እባርክሃለሁኝ (፬x)
አዝ፦ ሳላቋርጥ ፡ አመሰግንሀለሁኝ ፡ አመሰግንሀለሁኝ (፪x)
ከአንተ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ብዙ ፡ ተቀብያለሁኝ ፡ አመስግንሀለሁኝ
ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ ነውና ፡ አሃ
ይሄው ፡ ምሥጋና
ስላደረክልኝ ፡ ምን ፡ እመልሳለሁ
ታምራትህ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ እኮ ፡ ነው
በወንድሞች ፡ መካከል ፡ ስምን ፡ እጠራሃለሁ
ኢኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ እባርክሃለሁ (፪x)

|