መጽሃፍ ፡ ቅዱስ (Metshaf Qedus) - ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል
(North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

Lyrics.jpg


(1)

እኔ ፡ የማመልከው
(Enie Yemamelkew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል ፡ አልበሞች
(Albums by North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

አዝ፦ መጽሃፍ ፡ ቅዱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ነው (፪x)
አያረጅም ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው (፪x)
መጽሃፍ ፡ ቅዱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ነው (፪x)
አያረጅም ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው (፪x)

በየቀኑ ፡ እኔ ፡ አነበዋለሁ
የሕይወቴ ፡ መመሪያ ፡ ነው (፪x)
ጥበበኝና ፡ አስተዋይ ፡ አድርጐ
የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ይለውጣል (፪x)

አዝ፦ መጽሃፍ ፡ ቅዱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ነው (፪x)
አያረጅም ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው (፪x)
መጽሃፍ ፡ ቅዱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ነው (፪x)
አያረጅም ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው (፪x)

አያረጅም ፡ ሁሌ ፡ ጉልበታም ፡ ነው
ለዘለዓለም ፡ የሚኖር ፡ ነው (፪x)
ለደካማው ፡ ሃይል ፡ ይሆናል
የወደቁትን ፡ ያነሳል (፪x)

አዝ፦ መጽሃፍ ፡ ቅዱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ነው (፪x)
አያረጅም ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው (፪x)
መጽሃፍ ፡ ቅዱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ነው (፪x)
አያረጅም ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው (፪x)