ልጆች ፡ ሆይ ፡ ለወላጆቻችሁ ፡ ታዘዙ (Lejoch Hoy Lewelajochachehu Tazezu) - ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል
(North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

Lyrics.jpg


(1)

እኔ ፡ የማመልከው
(Enie Yemamelkew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል ፡ አልበሞች
(Albums by North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

አዝ:- ልጆች ፡ ሆይ (፫x)
ይህ ፡ የሚገባ ፡ ነውና (፫x)
በጌታ (፫x) ፡ ለወላጆቻችሁ ፡ ታዘዙ (፪x)

ልጆች ፡ ሆይ (፫x)
ይህ ፡ ደስ ፡ የሚያሰኝ ፡ ነውና (፫x)
በሁሉ (፫x) ፡ ለወላጆቻችሁ ፡ ታዘዙ (፪x)

መልካም ፡ እንዲሆንልህ (፫x)
እንዲረዝም ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ እድሜህ
አባትህንና ፡ እናትህን ፡ አክብር

አዝ:- ልጆች ፡ ሆይ (፫x)
ይህ ፡ የሚገባ ፡ ነውና (፫x)
በጌታ (፫x) ፡ ለወላጆቻችሁ ፡ ታዘዙ (፪x)

ልጆች ፡ ሆይ (፫x)
ይህ ፡ ደስ ፡ የሚያሰኝ ፡ ነውና (፫x)
በሁሉ (፫x) ፡ ለወላጆቻችሁ ፡ ታዘዙ (፪x)

መታዘዝ ፡ መልካም ፡ ነው (፫x)
ከመስዋዕት ፡ ሁሉ ፡ ይበልጣል
ስንታዘዝ ፡ ጌታ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይሰኛል

አዝ:- ልጆች ፡ ሆይ (፫x)
ይህ ፡ የሚገባ ፡ ነውና (፫x)
በጌታ (፫x) ፡ ለወላጆቻችሁ ፡ ታዘዙ (፪x)

ልጆች ፡ ሆይ (፫x)
ይህ ፡ ደስ ፡ የሚያሰኝ ፡ ነውና (፫x)
በሁሉ (፫x) ፡ ለወላጆቻችሁ ፡ ታዘዙ (፪x)

እናንተም ፡ ወላጆች ፡ ሆይ (፫x)
ልጆቻችሁን ፡ አታስመርሯቸው
በጌታ ፡ ምክርና ፡ ስርአት ፡ ያዟቸው

አዝ:- ልጆች ፡ ሆይ (፫x)
ይህ ፡ የሚገባ ፡ ነውና (፫x)
በጌታ (፫x) ፡ ለወላጆቻችሁ ፡ ታዘዙ (፪x)

ልጆች ፡ ሆይ (፫x)
ይህ ፡ ደስ ፡ የሚያሰኝ ፡ ነውና (፫x)
በሁሉ (፫x) ፡ ለወላጆቻችሁ ፡ ታዘዙ (፪x)