ኢጆሌ ፡ ኬኛ ፡ ወቀዮቴ (Ijoolleen Kennaa Waaqayyooti) - ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል
(North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

Lyrics.jpg


(1)

እኔ ፡ የማመልከው
(Enie Yemamelkew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል ፡ አልበሞች
(Albums by North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

ልጆች ፡ የእግዚአብሔር ፡ ስጦታ ፡ ናቸው (፪x)
የእግዚአብሔር ፡ ስጦታ ፡ ናቸው (፪x)
እንውደዳቸው (፬x)

ኢጆሌ ፡ ኬኛ ፡ ወቀዮቴ (፪x)
ኢጆሌ ፡ ኬኛ ፡ ወቀዮቴ (፪x)
ቢያ ፡ ጃላኑ (፬x)

ቢፋ ፡ ቀኞቲ
ኬና ፡
ጉፍታና
ወርቂ ፡።።።።

በእግዚአብሔር ፡ መልክና ፡ ምሳሌ ፡ የተፈጠሩ
ክቡር ፡ ስጦታ ፡ ናቸው ፡ በጌታ ፡ የተሰጡ
ከግብጹ ፡ ወርቅና ፡ እጅግ ፡ የሚበልጡ

ልጆች ፡ የእግዚአብሔር ፡ ስጦታ ፡ ናቸው (፪x)
የእግዚአብሔር ፡ ስጦታ ፡ ናቸው (፪x)
እንውደዳቸው (፬x)

ኢጆሌ ፡ ኬኛ ፡ ወቀዮቴ (፪x)
ኢጆሌ ፡ ኬኛ ፡ ወቀዮቴ (፪x)
ቢያ ፡ ጃላኑ (፬x)


ካሮራ
ወቀዮ
ሙሴ ፡ ኢቲቦሩ

ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ አድርጐ ፡ ጌታ ፡ የሰራቸው
የእግዚአብሔር ፡ አላማና ፡ እቅድ ፡ ያለባቸው
የነገ ፡ እነ ፡ ሙሴ ፡ እነ ፡ ዳዊት ፡ ናችው

ልጆች ፡ የእግዚአብሔር ፡ ስጦታ ፡ ናቸው (፪x)
የእግዚአብሔር ፡ ስጦታ ፡ ናቸው (፪x)
እንውደዳቸው (፬x)

ኢጆሌ ፡ ኬኛ ፡ ወቀዮቴ (፪x)
ኢጆሌ ፡ ኬኛ ፡ ወቀዮቴ (፪x)
ቢያ ፡ ጃላኑ (፬x)