ህጻናት ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ይምጡ (Hetsanat Wede Enie Yemtu) - ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል
(North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

Lyrics.jpg


(1)

እኔ ፡ የማመልከው
(Enie Yemamelkew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል ፡ አልበሞች
(Albums by North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

አዝ:- ህጻናት ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ይምጡ (፫x)
አትከልክሏቸው (፬x)
አለ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ (፬x)

እኔም ፡ በደስታ ፡ ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ (፪x)
እንዲባርከኝ ፡ እሻለሁ
እኔም ፡ በደስታ ፡ ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ (፪x)
እንዲዳሰሰኝ ፡ እሻለሁ

ወደ ፡ እርሱ ፡ የጠራኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ (፪x)
አመልከዋለሁ ፡ ፈቅጄ (፪x)

አዝ:- ህጻናት ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ይምጡ (፫x)
አትከልክሏቸው (፬x)
አለ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ (፬x)

እኔን ፡ የወደደኝ ፡ ኢየሱስ ፡ አምላኬ (፪x)
አመልከዋለሁ ፡ ፈቅጄ ፡ (፪x)

ለእኔ ፡ የሞተልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መድህኔ (፪x)
አመልከዋለሁ ፡ ፈቅጄ (፪x)

አዝ:- ህጻናት ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ይምጡ (፫x)
አትከልክሏቸው (፬x)
አለ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ (፬x)

እኔም ፡ በደስታ ፡ ዘምርለታለሁ ፡ ዘምራለሁ
ከፍ ፡ ከፍ ፡ አደርገዋለሁ (፪x)

አዝ:- ህጻናት ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ይምጡ (፫x)
አትከልክሏቸው (፬x)
አለ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ (፬x)