ሃሌሉያ (Hallelujah) - ነጻነት ፡ አሰፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ነጻነት ፡ አሰፋ
(Netsanet Assefa)

Lyrics.jpg


(2)

እግዚአብሔርን ፡ ባርኪ
(Egziabhieren Barki)

ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 5:59
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የነጻነት ፡ አሰፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Netsanet Assefa)

ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ
 ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ

ክብር ፡ በአርያም ፡ ክብር ፡ በሰማይ ፡ ክብር ፡ በምድር ፡
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለእግዚአብሔር
በዙፋኑ ፡ ለነገሠው ፡
ክብር ፡ ለለበሰው

በታላቅ ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ የሚኖረው ፡ የማይለወጠው
ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ የሆነው
በዘመናት ፡ ጸንቶ ፡ ያለው
አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው

የአባቱን ፡ ፈቃድ ፡ ብቻ ፡ የፈጸመው ፡
እግዚአብሔር ፡ በእርሱ ፡ ብቻ ፡ ደስ ፡ የሚለው
የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ በላይ ፡ ያለው ፡
ንጉሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው

ወደ ፡ እውነት ፡ ሁሉ ፡ ለሚመራው
እግዚአብሔርን ፡ ለሚገለጸው ፡ ለሚያከብረው
ክብር ፡ ሁሉ ፡ የሚገባው ፡
ለመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ነው