የክብርህን ፡ ማደሪያ ፡ ወደድኩት (Yekebrehen Maderiya Wededkut) - ናዝሬት ፡ አማኑኤል ፡ ሽብሸባ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ናዝሬት ፡ አማኑኤል ፡ ሽብሸባ ፡ መዘምራን
(Nazareth Amanuel Shebsheba Choir)

Lyrics.jpg


(4)

ማዳኑ ፡ ከማዕበሉ ፡ ፈጥኗል
(Madanu Kemaebelu Fetnual)

ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 5:54
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የናዝሬት ፡ አማኑኤል ፡ ሽብሸባ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Nazareth Amanuel Shebsheba Choir)

አቤቱ ፡ የክብርህን ፡ ማደሪያ ፡ ወደድኩት
አቤቱ ፡ የቤትህን ፡ ሥራ ፡ መረጥኩት (፪x)

አንተ ፡ በዚያ ፡ ስላለህ
እኔን ፡ ታሳርፋለህ (፪x)

ፍቅር (፪x)
ፍቅር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
ፍቅር ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ (፪x)

በተከበበ ፡ ከተማ ፡ ውስጥ
ምህረቱን ፡ ምህረቱን ፡ ለእኔ ፡ አበዛልኝ
አምላኬ ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ ስላይደለ
ትላንትን ፡ ትላንትን ፡ በእርሱ ፡ አለፍኩኝ
አምላኬ ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ ስላይደለ
ዛሬንም ፡ ዛሬንም ፡ በእርሱ ፡ አለሁኝ (፪x)

ኦ ፡ ከፍ ፡ በል ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
ሌላማ ፡ ሌላም ፡ ምን ፡ ልበል (፪x)

ከልቤ ፡ መልካም ፡ ነገር ፡ አፍልቀሃል
ሕይወቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማምለክ ፡ ሆኗል (፫x)

አንተ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ማለት
አንተ ፡ ግሩም ፡ ነህ ፡ ማለትን (፪x)

በሆነልኝ ፡ ባልሆነልኝ ፡ እንዳደንቅህ
እድል ፡ ሰጥተኸኛል ፡ እንዳከብርህ (፪x)
እድል ፡ ሰጥተኸኛል ፡ እንዳነግሥህ (፪x)

ጌታ ፡ ያላዘዝኸው ፡ አንተ ፡ ያልፈቀድኸው
ጌታ ፡ ያላዘዝኸው ፡ አንተ ፡ ያልፈቀድኸው
መች ፡ ይሆናል ፡ አምላኬ ፡ ሳታየው (፬x)

ጌታ ፡ ያላዘዝኸው ፡ አንተ ፡ ያልፈቀድኸው
ጌታ ፡ ያላዘዝኸው ፡ አንተ ፡ ያልፈቀድኸው
መች ፡ ይሆናል ፡ አምላኬ ፡ ሳታየው (፬x)

ኦ ፡ ከፍ ፡ በል ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
ሌላማ ፡ ሌላም ፡ ምን ፡ ልበል (፪x)