ሕይወቴን ፡ አረሰረስከው (Hiwotien Aresereskew) - ናዝሬት ፡ አማኑኤል ፡ ሽብሸባ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ናዝሬት ፡ አማኑኤል ፡ ሽብሸባ ፡ መዘምራን
(Nazareth Amanuel Shebsheba Choir)

Lyrics.jpg


(1)

ብርሃን ፡ ወጣልኝ
(Berhan Wetalegn)

ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 3:59
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የናዝሬት ፡ አማኑኤል ፡ ሽብሸባ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Nazareth Amanuel Shebsheba Choir)

አዝሥምህ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው (፫x)
ኢየሱስ ፡ ሕይወቴን ፡ አረሰረስከው (፪x)

እስራቴ ፡ በአንተ ፡ ተጠግኗል
መከፋቴ ፡ ከእኔ ፡ ተወግዷል
ደስ ፡ እያለኝ ፡ ዛሬ ፡ እቀኛለሁ
ላከበርከኝ ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ

አዝሥምህ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው (፫x)
ኢየሱስ ፡ ሕይወቴን ፡ አረሰረስከው (፪x)

ባዶነቴ ፡ ዛሬ ፡ በአንተ ፡ ሞልቷል
ሥምህ ፡ እንደ ፡ ዘይት ፡ ውስጤ ፡ ፈሷል
በሃሩርም ፡ ጥላ ፡ ሆነኸኛል
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ላመልክህ ፡ ይገባኛል

አዝሥምህ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው (፫x)
ኢየሱስ ፡ ሕይወቴን ፡ አረሰረስከው (፪x)

ሥምህ ፡ ለእኔ ፡ ጋሻ ፡ ጦር ፡ ሆኖኛል
ከለላዬ ፡ ሆኖ ፡ ያጽናናኛል
ጠላት ፡ ከቶ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ አይቀርብም
የሥምህ ፡ ዘይት ፡ ጠላትን ፡ አይስትም

አዝሥምህ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው (፫x)
ኢየሱስ ፡ ሕይወቴን ፡ አረሰረስከው (፪x)