ምህረትህ ፡ በዛ ፡ ለእኔ (Mehereteh Beza Lenie) - አባ. ናትናኤል ፡ ታየ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አባ. ናትናኤል ፡ ታየ
(Abba. Natnael Taye)

Lyrics.jpg

()

ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራ ፡ ስምህን
(Man Beyie Letra Semehen)

ቁጥር (Track):

(7)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአባ. ናትናኤል ፡ ታየ ፡ አልበሞች
(Albums by Abba. Natnael Taye)

አስፈራርተህ ፡ ሳይሆን ፡ እኔን ፡ የጠራኸኝ
በሃይልም ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ አልጠመዘዝከኝ
ቸርነትህ ፡ በዝቶ ፡ ምህረትህ ፡ ሳበኝ (፪x)
ቸርነትህ ፡ በዝቶ ፡ ጌታዬ ፡ ፍቅርህ ፡ ነው ፡ የሳበኝ ፡ አምላኬ
ክበር ፡ ክበር (፬x) ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ እግዚአብሄር
ክበር ፡ ክበር (፬x) ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ እግዚአብሄር

አዝበችርነትህ ፡ በምህረትህ ፡ ዛሬም ፡ ቆምያለሁ ፡ ይኽው ፡ በቤትህ (፪x)
አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ የምለው ፡ ጌታዬ
በሰው ፡ ልክ ፡ ያልሆነው ፡ ምህረትህ ፡ በዛ ፡ ለኔ (፭x)

እኔው ፡ እራሴ ፡ እንጂ ፡ አንተ ፡ አላስገደድከኝ
ስትሰራ ፡ አየሁና ፡ ቃልህ ፡ ቢማርከኝ
እርም ፡ ካንተ ፡ ሌላ ፡ አልኩኝ ፡ ስትመችኝ (፪x)
እርም ፡ ካንተ ፡ ሌላ ፡ ብያለሁ ፡ ቃልህ ፡ ሲማርከኝ ፡ ምያለሁ

አዝበችርነትህ ፡ በምህረትህ ፡ ዛሬም ፡ ቆምያለሁ ፡ ይኽው ፡ በቤትህ (፪x)
አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ የምለው ፡ ጌታዬ
በሰው ፡ ልክ ፡ ያልሆነው ፡ ምህረትህ ፡ በዛ ፡ ለኔ (፭x)

ክበር ፡ ክበር (፬x) ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ እግዚአብሄር
ክበር ፡ ክበር (፬x) ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ እግዚአብሄር

አለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኑሮዬን ፡ አስወገድከው
በገዛ ፡ ፈቃዴ ፡ ህይወቴን ፡ ወሰንከው
አለም ፡ ከሚገዛኝ ፡ ክብሬ ፡ ላንተ ፡ ይኽው (፫x)
አለም ፡ ከሚገዛኝ ፡ ኢየሱሴ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ የሚያምረው ፡ ጌታዬ

አዝበችርነትህ ፡ በምህረትህ ፡ ዛሬም ፡ ቆምያለሁ ፡ ይኽው ፡ በቤትህ (፪x)
አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ የምለው ፡ ጌታዬ
በሰው ፡ ልክ ፡ ያልሆነው ፡ ምህረትህ ፡ በዛ ፡ ለኔ (፭x)
አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ የምለው ፡ ጌታዬ
በሰው ፡ ልክ ፡ ያልሆነው ፡ ምህረትህ ፡ በዛ ፡ ለኔ (፭x)