From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
አባ. ናትናኤል ፡ ታየ (Abba. Natnael Taye)
|
|
()
|
ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራ ፡ ስምህን (Man Beyie Letra Semehen)
|
ቁጥር (Track):
|
፩ (1)
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የአባ. ናትናኤል ፡ ታየ ፡ አልበሞች (Albums by Abba. Natnael Taye)
|
|
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ክበር (ጌታ ፡ ክበር) (፪x)
እኸ ፡ እኸ ፡ ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር (፪x)
እንደአንተ ፡ ጌታ ፡ የለም
እኸ ፡ እኸ ፡ ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር (፪x)
እንደአንተ ፡ ጌታ ፡ የለም
አዝ፦ ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን (፪x)
ኢየሱሴ ፡ ልበል ፡ እንጂ
ማን ፡ አንደአንተ ፡ ማን ፡ ወዳጅ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ ሊበጅ
ወድሃኒዓለም ፡ ልበል ፡ እንጂ (፪x)
አንተ ፡ እኮ ፡ ለእኔ ፡ ቅርብ ፡ ነህ ፡ ሰወርዋራ ፡ መንገድ ፡ የለህ
አልዞርም ፡ ጽድቅን ፡ ፍለጋ ፡ ልቤ ፡ በአንተ ፡ አይሰጋ
የሰዎች ፡ ምልጃ ፡ አያባብልህ
የጻድቃን ፡ ምልጃ ፡ አያባብልህ
ሰውን ፡ ለማዳን ፡ አንተው ፡ በቂ ፡ ነህ (፪x)
አዝ፦ ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን (፪x)
ሁሉ ፡ በእጅህ ፡ አያልቅብህ
ጥንትም ፡ የአለህ ፡ ዛሬም ፡ የአለህ
መለዋወጥ ፡ የሌለብህ
ኢየሱሴ ፡ ዛሬም ፡ ያው ፡ ነህ/ደጉ ፡ አባቴ ፡ ካህኔ ፡ ነህ (፪x)
አዝ፦ ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን (፪x)
ኢየሱሴ ፡ ልበል ፡ እንጂ
ማን ፡ አንደአንተ ፡ ማን ፡ ወዳጅ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ ሊበጅ
ወድሃኒዓለም ፡ ልበል ፡ እንጂ (፪x)
|