ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነው (Gietama Yebelay New) - አባ. ናትናኤል ፡ ታየ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አባ. ናትናኤል ፡ ታየ
(Abba. Natnael Taye)

Lyrics.jpg


()

ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራ ፡ ስምህን
(Man Beyie Letra Semehen)

ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአባ. ናትናኤል ፡ ታየ ፡ አልበሞች
(Albums by Abba. Natnael Taye)

 
አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ
ጌታማ ፡ የበላይ
ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ
ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x) /(፪x)

ማነው ፡ ብርቱ ፡ ማነው ፡ ደፋር
የእኔን ፡ ጌታ ፡ የሚወዳደር
አምላኬማ ፡ የበላይ ፡ ነው
ሃያል ፡ ብርቱ ፡ ጀግና ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x)

አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ
ጌታማ ፡ የበላይ
ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ
ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x)

በዙፋኑ ፡ የከበረ
ማንም ፡ ሳይኖር ፡ የነበረ
ያላ ፡ ከልካይ ፡ በሰማይ ፡ ላይ
ጌታ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ የበላይ (፪x)

አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ
ጌታማ ፡ የበላይ
ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ
ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x)

ብዙ ፡ አማልክት ፡ ቢደረደር
ቢነዋወጥ ፡ ቢናድ ፡ ምድር
እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር
የለም ፡ ጀግና ፡ የለም ፡ በሃገር (፪x)

አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ
ጌታማ ፡ የበላይ
ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ
ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x)

ማነው ፡ ብርቱ ፡ ማነው ፡ ደፋር
የእኔን ፡ ጌታ ፡ የሚወዳደር
አምላኬማ ፡ የበላይ ፡ ነው
ሃያል ፡ ብርቱ ፡ ጀግና ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x)

አዝ፦ ጌታማ ፡ የበላይ ፡ ነህ
ጌታማ ፡ የበላይ
ጌታማ ፡ ሞትን ፡ ገድሎ
ጌታማ ፡ ሆነ ፡ ላይ (፫x)