ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጌታ (Eyesus New Gieta) - አባ. ናትናኤል ፡ ታየ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አባ. ናትናኤል ፡ ታየ
(Abba. Natnael Taye)

Lyrics.jpg


()

ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራ ፡ ስምህን
(Man Beyie Letra Semehen)

ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአባ. ናትናኤል ፡ ታየ ፡ አልበሞች
(Albums by Abba. Natnael Taye)

 
የጌቶች ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ
ሁሉን ፡ የረታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ
በሁሉም ፡ ቦታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ
ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ
አሃ (፰x)

ኢየሱስ ፡ የኛ ፡ ፊተኛ ፡ ደክሞት ፡ የማይተኛ (፪)
ታዋቂ ፡ አሃ ፡ ሰልፈኛ ፡ አሃ
ከወንዶች ፡ አሃ ፡ ብቸኛ ፡ አሃ
ታዋቂ ፡ አሃ ፡ ሰልፈኛ ፡ አሃ
ከወንዶች ፡ አሃ ፡ ብቸኛ ፡ አሃ

አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ

ግርማዊ ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ
ዘንዶን ፡ የመታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ
ገናናው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ አሃ
ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ አሃ ፡ አሃ
አሃ (፰x)

።።።።።።።።ወላይታ ፡ ቋንቋ ።።።።።።።።።።

አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ

።።።።።።።።ወላይታ ፡ ቋንቋ ።።።።።።።።።።

አሃ (፰x)

አዝ፦ ሃሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ጐይታ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ጐፍታ ፡ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፡ ጐዳን ፡ ሃሌሉያ (፪x)