አምላኬ ፡ መታመኛዬ (Amlakie Metamegnayie) - አባ. ናትናኤል ፡ ታየ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አባ. ናትናኤል ፡ ታየ
(Abba. Natnael Taye)

Lyrics.jpg


()

ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራ ፡ ስምህን
(Man Beyie Letra Semehen)

ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአባ. ናትናኤል ፡ ታየ ፡ አልበሞች
(Albums by Abba. Natnael Taye)

 
አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ
እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x)
ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x)

በስሜ ፡ ጠራኝ ፡ ኢየሱስ
የሰላም ፡ የሕይወት ፡ ንጉሥ
ምህረት ፡ አደረገልኝ ፡ አሰበኝ
ኢየሱሴ ፡ ቤቴ ፡ ገባልኝ (፪x)

አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ
እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x)
ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x)

አምላኬን ፡ ማየት ፡ መሻቴ
መዋል ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ጥማቴ
ዛሬ ፡ ግን ፡ መዳን ፡ ሆነልኝ
ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ሲሆን

አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ
እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x)
ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x)

ዐይኔን ፡ ሸፍኖት ፡ ኀጢአቴ
ግራ ፡ ሲገባኝ ፡ በሕይወቴ
ስጠራው ፡ ብዬ ፡ መድህኔ
ዳሰሰኝ ፡ በራልኝ ፡ ዐይኔ

አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ
እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x)
ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x)

በስሜ ፡ ጠራኝ ፡ ኢየሱስ
የሰላም ፡ የሕይወት ፡ ንጉሥ
ምህረት ፡ አደረገልኝ ፡ አሰበኝ
ኢየሱሴ ፡ ቤቴ ፡ ገባልኝ (፪x)

አዝ፦ አምላኬ ፡ መታመኛዬ
እርሱ ፡ ነው ፡ መሸሸጊያዬ (፪x)
ሰብሰብ ፡ በይለት ፡ ነፍሴ (፬x)

ሰብሰብ (፫x)