አምላኬ ፡ ብርቱ (Amlakie Bertu) - አባ. ናትናኤል ፡ ታየ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አባ. ናትናኤል ፡ ታየ
(Abba. Natnael Taye)

Lyrics.jpg


()

ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራ ፡ ስምህን
(Man Beyie Letra Semehen)

ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአባ. ናትናኤል ፡ ታየ ፡ አልበሞች
(Albums by Abba. Natnael Taye)

 
አዝ፦ በጥቂት ፡ ቢሆን ፡ በብዙ
ያድናል ፡ በቸርነቱ
እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ
አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፪x)
እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ
አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፫x)

ሚበላ ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ባገር
ይታያል ፡ የሰዋች ፡ ሽብር
ከች ፡ ሲል ፡ ከላይ ፡ እግዚአብሄር
ይቆማል ፡ ሀዘን ፡ ግርግር
(፬x)

አዝ፦ በጥቂት ፡ ቢሆን ፡ በብዙ
ያድናል ፡ በቸርነቱ
እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ
አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፪x)
እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ
አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፫x)

መከራ ፡ ኢትዮጵያን ፡ ለብሶ
አይኖርም ፡ በላይዋ ፡ ነግሶ
የሃፍረት ፡ ሸማውን ፡ ለብሶ
ይለቃል ፡ ፍርሶ ፡ ፈራርሶ
(፬x)

አዝ፦ በጥቂት ፡ ቢሆን ፡ በብዙ
ያድናል ፡ በቸርነቱ
እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ
አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፪x)
እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ
አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፫x)

ሀገሬ ፡ ክብሩን ፡ ተላብሳ
ከላይዋ ፡ ችግር ፡ ሲነሳ
አያለሁ ፡ በጣም ፡ ቅርብ ፡ ነው
ለጌታ ፡ ይሄ ፡ ቀላል ፡ ነው
(፬x)

አዝ፦ በጥቂት ፡ ቢሆን ፡ በብዙ
ያድናል ፡ በቸርነቱ
እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ
አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፪x)
እንዲህ ፡ ነው ፡ አይባል ፡ ስልቱ
አምላኬ ፡ እምላኬ ፡ ብርቱ (፬x)