From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
መስከረም ፡ ጌቱ (Meskerem Getu)
|
|
፫ (3)
|
Ya Messih (Ya Messih)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፰ (2024)
|
ቁጥር (Track):
|
፲ ፭ (15)
|
ርዝመት (Len.):
|
4:33
|
ጸሐፊ (Writer):
|
መስከረም ፡ ጌቱ (Meskerem GetuProperty "Writer" has been marked for restricted use. )
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የመስከረም ፡ ጌቱ ፡ አልበሞች (Albums by Meskerem Getu)
|
|
አቤት የአምላክ ፍቅር ለሰው ልጅ የሳየው
እጅግ የበረታ ታላቅ ሃይለኛ ነው
አንድያ ልጁን አሳልፎ እስኪሰጥ
እንዲሁ ወደደን ከፍርድ እንድናመልጥ
አቤት የሱስ ፍቅር ለሰው ልጅ የሳየው
እጅግ የበረታ ታላቅ ሃይለኛ ነው
አንድያ ልጁን አሳልፎ እስኪሰጥ
እንዲሁ ወደደን ከፍርድ እንድናመልጥ
እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ከሰማይ ጠራ
ለደባበተው ለጨለመበት ብርሃን አበራ
ወደዚህ ግብዣ የሚያስገባው ወልድ እሱ ብቻ
የህይወትን በር የዘላለሙን ያለው መክፈቻ
ቶሎና ወደዚ እውነት
ቶሎና ሊሆንህ እውነት
ወንድሜና ይፈልግሃል
ቶሎና ያሳርፍሃል
ውሉዋን የማትጠብው አስጎምዥታ ነሺ
ደስታው አይበረክት አለም ከንቱ ጠፊ
በጥም ለደረቀ ምድረበዳ አዳሪ
ምንጩ እየሱስ ነው ዘላለም አኗሪ
እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ከሰማይ ጠራ
ለደባበተው ለጨለመበት ብርሃን አበራ
ወደዚህ ግብዣ የሚያስገባው ወልድ እሱ ብቻ
የህይወትን በር የዘላለሙን ያለው መክፈቻ
ቶሎ ነይ ወደዚ እውነት
ቶሎ ነይ ሊሆንህ እውነት
እህቴ ነይ ያሳርፍሻል
ቶሎ ነይ ያስጠልልሻል
|