መልካም ነህ (Melkam Neh) - መስከረም ፡ ጌቱ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መስከረም ፡ ጌቱ
(Meskerem Getu)

Lyrics.jpg


(3)

Ya Messih
(Ya Messih)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2024)
ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 4:57
ጸሐፊ (Writer): መስከረም ፡ ጌቱ
(Meskerem Getu
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስከረም ፡ ጌቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Meskerem Getu)

ቸር ስለሆንህ መልካም መልካም
ምህረት በጎነትህ ዘላለም ዘላለም
እናመስግንህ ጌታ ሆይ እናመስግንህ
እናመስግንህ አባት ሆይ እናመስግንህ

መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ
መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ

ፍቅርህ ታላቅ ትግስትህ እንደሰማይ ሰፊ
እንዳንተ የለም የተፍገመገመውን ዳጋፊ
ማላዳ ምህረትህ አዲስ ነው በበጎነት የምታነቃ
ከክፉ ፍላፃ ምታድን ብዙ ብዙ ነው ያንተ ጥበቃ

መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ
መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ

በእረኝበት ህ ልጆች ህ ውለን እናድራለን
እርህራሄህ ደግፎ አፅንቶን እያቆመን
ነፍስን የምትመልስ ጌታ ነህ በለመለመ መስክ ምትመራ
ወላታህ እጅግ የበዛ ነው አያልቅም ቢቆጠር ቢወራ

መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ
መልካም ነህ ሩህሩህ ሩህሩህ