እናምናለን (Enamnalen) - መስከረም ፡ ጌቱ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መስከረም ፡ ጌቱ
(Meskerem Getu)

Meskerem Getu 3.jpg


(3)

Ya Messih
(Ya Messih)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2024)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 5:31
ጸሐፊ (Writer): መስከረም ፡ ጌቱ
(Meskerem Getu
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስከረም ፡ ጌቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Meskerem Getu)

በእግዚአብሔር አብ እናምናለን
በእግዚአብሔር ወልድ እናምናለን
በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን
አንድ አምላክ አለን

የፍጥረት ንድፍ እቅድ አውጪ
በአፅናፍ አለም ፍትህ ሰጪ
እግዚአብሔር አብ መንገድ አርጎ
ህዝቡን ጠራ ልጁን ልኮ

በእግዚአብሔር አብ እናምናለን
በእግዚአብሔር ወልድ እናምናለን
በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን
አንድ አምላክ አለን

ስጋ ሆኖ በወረደው
ፍፁም አምላክ ፍፁምም ሰው
በራሱ ደም በሚማልድ
አስታራቂ እግዚአብሔር ወልድ

በእግዚአብሔር አብ እናምናለን
በእግዚአብሔር ወልድ እናምናለን
በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን
አንድ አምላክ አለን

የሚመራ ወድ እየሱስ
ስለ ሃጢያት የሚወቅስ
ወደ እውነት የሚያቀና
ሃይልን ሚሰጥ የሚያፅናና

በእግዚአብሔር አብ እናምናለን
በእግዚአብሔር ወልድ እናምናለን
በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን
አንድ አምላክ አለን