አትለዋወጥም (Atilewawetim) - መስከረም ፡ ጌቱ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መስከረም ፡ ጌቱ
(Meskerem Getu)

Meskerem Getu 3.jpg


(3)

Ya Messih
(Ya Messih)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2024)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 5:56
ጸሐፊ (Writer): መስከረም ፡ ጌቱ
(Meskerem Getu
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስከረም ፡ ጌቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Meskerem Getu)

አንተ የዘመናት አምላክ ያው አንተ ነህ
አንተን አትለዋወጥም ያው አንተ ነህ
አንተ እኔ እኔ ነኝ ያልህ ያው አንተ ነህ
አንተ ትላንትናም ዛሬም ያው አንተ ነህ

የማትለዋወጥ አንተ ብቻ
ዘመን የማይሽርህ አንተ ብቻ
የነበርህ ያለህ አንተ ብቻ
ዙፋንህ የፀና አንተ ብቻ

ክበር ክበርልን ንገስ ንገስ
ሙሉ መሰዋታችን ላንተ ይፍሰስ/3

አለም ተለዋዋጭ ሁሉ ሲቀያየች
ከፍ ያለው ዝቅ ሲል የነበረው ሲቀር
ፍሰቱን ጠብቆ ሁሉ ሲተካካ
አንተ ፀንተህ ኗሪ ምንም አትነካ

አንተ የዘመናት አምላክ ያው አንተ ነህ
አንተን አትለዋወጥም ያው አንተ ነህ
አንተ እኔ እኔ ነኝ ያልህ ያው አንተ ነህ
አንተ ትላንትናም ዛሬም ያው አንተ ነህ

ብርቲዎች ሲደክሙ ደካሞች ሲገዙ
ሽማግሌው ሲያልፍ ሲያረጅ ጎበዙ
ዕውቀትም ሲሻሻል ስልጣኔም ሲሻር
አንተ ለዘላለም ተረጋግተህ ምትኖር

አንተ የዘመናት አምላክ ያው አንተ ነህ
አንተን አትለዋወጥም ያው አንተ ነህ
አንተ እኔ እኔ ነኝ ያልህ ያው አንተ ነህ
አንተ ትላንትናም ዛሬም ያው አንተ ነህ

የማትለዋወጥ አንተ ብቻ
ዘመን የማይሽርህ አንተ ብቻ
የነበርህ ያለህ አንተ ብቻ
ዙፋንህ የፀና አንተ ብቻ

ክበር ክበርልን ንገስ ንገስ
ሙሉ መሰዋታችን ላንተ ይፍሰስ/4