መድኃኒቴ (Medhanitie) - መስከረም ፡ ጌቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስከረም ፡ ጌቱ
(Meskerem Getu)

Meskerem Getu 2.jpg


(2)

መንግሥትህ ፡ ትምጣ
(Mengesteh Temta)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2016)
ቁጥር (Track):

፲ ፬ (14)

ርዝመት (Len.): 2:51
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስከረም ፡ ጌቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Meskerem Getu)

እንዴት ፡ ብዬ ፡ ነው ፡ ነፍሴን ፡ የማሳርፋት
ከገቺዎች ፡ ድምጽ ፡ በፍርሃት ፡ ከሚያሳቅቋት
ሊያከስሙኝ ፡ ሲሉ ፡ ሊጥሉኝ ፡ እንዳልነሳ
እጠራሃለው ፡ እረፍቴ ፡ ሆይ ፡ ና ፡ ተነሳ

እየኝ ፡ እባክህ ፡ በጭንቀት ፡ መሃል ፡ ስዳፋ
እግሬ ፡ ታፈትልክ ፡ በምሕረትህ ፡ ተደግፋ
ፈጥነህ ፡ አክመኝ ፡ ከበረታው ፡ ድብታዬ
የተጫነኝን ፡ ሸክሜን ፡ አንሳው ፡ ከላዬ

መድኃኒቴ ፡ ሆይ ፡ ፈውሴ ፡ ነህ ፡ እና ፡ ብርታቴ
ና ፡ ልዳንብህ ፡ ልታክም ፡ ከቁስለቴ (፪x)

መድኃኒቴ