ምን ፡ አለኝ (Men Alegn) - መስከረም ፡ ጌቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስከረም ፡ ጌቱ
(Meskerem Getu)

Meskerem Getu 1.jpg


(1)

እከተልሃለሁ
(Eketelehalehu)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 6:13
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስከረም ፡ ጌቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Meskerem Getu)

አዝምን ፡ አለኝ (፫x)
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ

እኔ ፡ ደካማ ፡ ነኝ ፡ ሸክም ፡ የከበደኝ
ኃጢአት ፡ የበዛብኝ ፡ በደለኛ ፡ እኮ ፡ ነኝ
አይደለም ፡ በአንተ ፡ ፊት ፡ የማልመች ፡ ለሰው
እኔን ፡ ለመምረጥህ ፡ ምክኒያቱ ፡ ምንድን ፡ ነው

አዝምን ፡ አለኝ (፫x)
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ

ጌታ ፡ በድካሜ ፡ አንተ ፡ ከመረጥከኝ
ለክብርህ ፡ የምሰዋው ፡ የምዘምረው ፡ አለኝ
በውስጤ ፡ የሞላው ፡ ውዳሴ ፡ ነውና
ለአንተ ፡ ይሁንልህ ፡ የአፌ ፡ ምሥጋና

አዝምን ፡ አለኝ (፫x)
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ

ኃያል ፡ ሆነህ ፡ ሳለህ ፡ ከሁሉ ፡ የምትበልጥ
የምድር ፡ ጠቢባንን ፡ ሲገባህ ፡ ልትመርጥ
አንተ ፡ ግን ፡ እኔን ፡ ጠርተኸኛል ፡ ምን ፡ አለኝ

አዝምን ፡ አለኝ (፫x)
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ

ብዙዎች ፡ ኃያላን ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ያሉ
በክብር ፡ በዝና ፡ በሀብት ፡ የተሞሉ
ዓይኖችህ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ያያሉ ፡ ምን ፡ አለኝ

አዝምን ፡ አለኝ (፫x)
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ
በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ