From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት ።
|
|
መስፍን ፡ ማሞ (Mesfin Mamo)
|
|
፩ (1)
|
አልበም (ሽልማቴ ፡ ነህ (Shilimateh Neh) (Vol. 1))
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፬ (2011)
|
ቁጥር (Track):
|
፩ (1)
|
ርዝመት (Len.):
|
4:38
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የመስፍን ፡ ማሞ ፡ አልበሞች (Albums by Mesfin Mamo)
|
|
ኑሮ ብዬ እኔ የያዝኩት
ህይውት ብዬ የመረጥኩት
የሚተካ ያልተገኘለት
እየሱስ ነው የሰጠኝ እረፍት
፟
ከሱ ሌላም አልፈልግም
ሌላውም አልሞተልኝም
ያለኝን ሁሉ ብሰጠው አይቆጨኝ ለሱ ባፈሰው
እስቲ ልባርከው (..)
ሀይሌ ብዬ የምኮራበት
በታች ያለውን የሚያስንቅ
በብር በወርቅ የማይለወጥ
እየሱስ ነው ሰላም የሚሰጥ
ልብ የሚሻው የተጠማው
የማወጣው የማወርደው
መገኘቱ የሚናፈቀው/ሚፈለገው
ሌላ አይደለም እየሱስ ነው
እስቲ ልባርከው (..)
ከአምላኬ ጋር ውዬ ባድር የሚመረጥ
አንዳች ነገር ሌላ የለም ከሱ በቀር
ህይወቴ ነው ጌታ እግዚአብሄር
ጌታ እግዚአብሄር
ጌታን ልባርከው (..)
|