From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ (Mesfin & Teddy)
|
|
ልዩ ፡ እትም (Esp)
|
ሰላም ፡ ነው (Selam New)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፫ (2010)
|
ቁጥር (Track):
|
፩ (1)
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች (Albums by Mesfin & Teddy)
|
|
ሰላም ፡ ነው ፡ ሃገሩ ፡ ሰላም ፡ ነው ፡ መንደሩ
ከእግዚአብሔር ፡ ጋራ ፡ ተስማምተው ፡ ከኖሩ (፪x)
(ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም)
የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ከኛ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ
እንቆቅልሽ ፡ በዝቶ ፡ ጐረቤት ፡ ጭንቅ ፡ ነው
እኛ ፡ ቤት ፡ ንጉሡ ፡ ስላለ ፡ ሰላም ፡ ነው (፪x)
እንቆቅልሽ ፡ በዝቶ ፡ ጐረቤት ፡ ጭንቅ ፡ ነው
እኛ ፡ ቤት ፡ ኢየሱስ ፡ ስላለ ፡ ሰላም ፡ ነው (፪x)
አዝ፦ ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ጭንቀት ፡ የለም
ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ለቅሶ ፡ የለም
ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ጭንቀት ፡ የለም (፪x)
ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ለቅሶ ፡ የለም (፪x)
ሰላም ፡ ነው ፡ (ሰላም) ፡ ሰላም ፡ ነው ፡ (ሰላም) (፪x)
የሰላም ፡ አባት ፡ (የሰላም ፡ አባት)
የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ (የሰላም ፡ ንጉሥ)
ከኛ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ (ከኛ ፡ ጋር ፡ ነው)
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ (ጌታ ፡ ኢየሱስ) (፪x)
ማዕበሉ ፡ ወጀቡን ፡ ነፋሱ ፡ ቢነሳ
እኛስ ፡ አንጠፋ ፡ ከእርሱ ፡ የተነሳ (፪x)
ማዕበሉ ፡ ወጀቡን ፡ ነፋሱ ፡ ቢነሳ
ፈጽሞ ፡ እንጠፋም ፡ ከእርሱ ፡ የተነሳ (፪x)
አዝ፦ ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ጭንቀት ፡ የለም
ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ለቅሶ ፡ የለም ፡
ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ጭንቀት ፡ የለም (፪x)
ሰላም ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሰላም ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ለቅሶ ፡ የለም (፪x)
የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ከኛ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ
የምንሰማው ፡ ነገር ፡ ልብን ፡ የሚያርድ ፡ ነው
ከሁኔታው ፡ በላይ ፡ ግን ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x)