Mesfin Gutu/Endihu Bewaza/Egziabhieren Bemetemamen
< Mesfin Gutu | Endihu Bewaza(Redirected from Mesfin Gutu/Endihu Bewaza/Ere Sentu)
<poem> ዘማሪ መስፍን ጉቱ ርዕስ እግዚአብሔርን በመተማመን አልበም እንዲሁ በዋዛ
ኧረ ስንቱ በአንተ ታለፈ የእኔ ጌታ በአንተ ታለፈ (፪x)
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ
መስሎት ነበር ጠላቴ ደክሜ የምቀር እግዚአብሔር ግን በረታኝ ሆነልኝ ግርማ ሞገስ ዛሬ ይኸው ዘምራለሁ ድካሜን ረስቻለሁ ሥምህን አከብራለሁ ንገሥ እልሃለሁ (፪x)
አልደከምኩም አልታከትኩም ጌታ ሆኖኝ ኃይሌ ዘለዓለም አመልከዋለሁ ኢየሱስ ጌታዬ በደስታ በዕልልታ በአክብሮት ደግሞም በሆታ ሥምህን አከብራልሁ ንገሥ እልሃለሁ <\poem>