የሩሳሌምን ፡ ሳስባት (Eyerusalemen Sasebat) - መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን
(Meserete Kristos Choir)

Meserete Kristos Choir 4.jpg


(4)

ጌታ ፡ ክበር ፡ ለዘለዓለም
(Gieta Keber Lezelalem)

ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 4:11
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Meserete Kristos Choir)

በምድር የሰማሁት ውበቷን

      የንጋት ኮከብ ድምቀቷን

      ባዓይኖቼ አይቼ ልቤም ረከቶ

      የመገለጥ መስኮት ከሰማይ ተከፍቶ

ጽዮንን እያየሁ ሃዘኔን ረሣለሁ

    

 

       የሩሳሌምን ሳስባት እጽናናለሁ

ሃዘኔም ጠፍቶ ደስታን አሞላለሁ

 

    ሊመጣ ካለው ክብር ጋራ

      ሳወዳድር የምድሩን መከራ

      ሃዘኔም ጠፍቶ ደስታን እሞላላሁ

      ጽዮንን ቤቴን መቼ እረሳታለሁ

      ባምላኬ ሃገር ለዘላለም ለመኖር

 

 

    የትንሣኤ መልዕክት መፈፀሚያ

      የሐዘኔ ማብቂያ መደምደሚያ

      ሳስብሽ እፅናናለሁ በዚህ ምድር

      የልቤ ማረፊያ የክብር ሃገር

 

      መጽናኛዬ ማረፊያዬ የሩሳሌም ትዝታዬ